ከሶማሊ ክልል ወደ ሃረር ከተማ የሚፈልሱ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ ሲሆን ለከፍተኛ ችግሮች ተጋላጭ ሆነዋል

ከሶማሊ ክልል ወደ ሃረር ከተማ የሚፈልሱ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ ሲሆን ለከፍተኛ ችግሮች ተጋላጭ ሆነዋል ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 06 ቀን 2010 ዓ/ም ) ባለፈው ሳምንት በጂጂጋና አዋሳኝ ከተሞች የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋና የተረፉ ለደኅንነታቸው በመስጋት ሕይወታቸን ለማዳን መኖሪያ ቀያቸውን እየተው የሚሰደዱ ዜጎች ቁጥራቸው እያሻቀበ ነው። ከሶማሊ ክልል ከሚሰደዱት ተፈናቃዮች ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር በማስተናገድ ሃረር ከተማ ቀዳሚዋ …

The post ከሶማሊ ክልል ወደ ሃረር ከተማ የሚፈልሱ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ ሲሆን ለከፍተኛ ችግሮች ተጋላጭ ሆነዋል appeared first on ESAT Amharic.