ሁለት የሕወሃት አባላት ከሃላፊነታቸው ተነሱ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 7/2010) በአዲስ አበባ መስተዳድር ለረጅም አመታት በከፍተኛ ሃላፊነት ላይ የነበሩ ሁለት የሕወሃት አባላት ከሃላፊነታቸው ተነሱ። የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ እንዲሁም በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የሕዝብ ግንኙነት አማካሪ በመሆን ከ10 አመታት በላይ በስልጣን ላይ የቆዩት ሁለቱ ግለሰቦች ከስልጣናቸው የተነሱት በሳምንቱ መጨረሻ እንደሆነም ተመልክቷል። የአዲስ አበባ መስተዳድር ምክትል ከንቲባ በቅርቡ የስልጣን ብወዛ ሲያደርጉ ከሃላፊነት የተነሱት …

The post ሁለት የሕወሃት አባላት ከሃላፊነታቸው ተነሱ appeared first on ESAT Amharic.