አቃቤ ሕግ የፖሊስ አመራሮች በዋስ ቢለቀቁ አልቃወምም አለ

(ኢሳት ዲሲ–ነሀሴ 7 /2010) አቃቤ ህግ የሰኔ 16ቱ ቦንብ በፈነዳበት ጊዜ ክፍተት አሳይተዋል በሚል የታሰሩት የአዲስ አበባ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር የነበሩትን ግርማ ካሳን ጨምሮ 11 የፖሊስ አመራሮች በዋስ ቢለቀቁ እንደማይቃወም ገለፀ፡፡ ጉዳዩን የሚከታተለው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለነገ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ በተያየዘ ዜና የሰኔ 16ቱን ቦንብ በማፈንዳት ተጠርጥሮ …

The post አቃቤ ሕግ የፖሊስ አመራሮች በዋስ ቢለቀቁ አልቃወምም አለ appeared first on ESAT Amharic.