የአብዲ መሐመድ ዑመር መንገድ እና የሶማሌ ፖለቲካ 

በሶማሌ ክልል “ተግባራዊ የተደረጉ የተወሰኑ የልማት ሥራዎች ቢኖሩም ክልሉ ለአስር አመታት ይመደብለት ከነበረው በጀት አኳያ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ላለፉት አስር አመታት የክልሉ በጀት ተደማጭነትን ለመግዛት፤ ሰዎችን ለማፈን ሲውል ቆይቷል”…