የፈረንሳይ ፖሊስ በበጎ ፍቃደኞች ላይ ጥቃት ያደርሳል ተባለ

የፈረንሳይ ፖሊስ ለስደተኞች የሰብዓዊ ድጋፍ ለመስጠት በተሰማሩ በጎ ፍቃደኞች ላይ የኃይል ጥቃት እና ወከባ እንደሚፈጽምባቸው ቅሬታ ሲቀርብበት ቆይቷል። በከተሞቹ የሚገኙ አራት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ባለፈው ሳምንት የፖሊስን ድርጊት የሚያወግዝ ጠንከር ያለ ዘገባ ለፈረንሳይ መንግስታዊ የሰብዓዊ መብት ተቋም አቅርበዋል።…