ቀጣዩ የፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ማን ይሆን?

ከ20 በላይ የቢቢሲ የእግር ኳስ ተንታኞች ቀጣዩ የፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ማን እንደሚሆንና እስከ አራተኛ ድረስ ያለውን ቦታ የትኞቹ ቡድኖች እንደሚይዙ ግምታቸውን አስቀምጠዋል።…