ከእግር ኳስ፤ ወታደር፤ ድምፃዊነት

ባሕላዊዉን ዜማ እና ጭፈራዉን  ሲለዉ እንደ ጎጃሞች፤ ሲፈልገዉ እንደ ሸዋዎች፤ ደግሞ እንደ ወሎዎች ያስኬደዋል።እሱ ሁሉንም ሆነ አንዱን፤ ፍላጎት፤ ዝንባሌ ችሎታዉ ባንድ የሚጠቃለል ነዉ።ባሕል።…