ትግራይ፡ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተገለፀ

የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።