በትግራይ እየተካሄደ ባለው ውጊያ የተለያዩ ማህበረሰቦች ተወካዮች አስተያየት 

በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት እና ትግራይ ክልልን በሚያስተዳድረው “ህወሓት” መካከል ሲስተዋል የነበረው ሽኩቻ ከጥቅምት 24ቱ የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ጥቃት ወዲህ ወደ ውጊያ ተሸጋግሮ በርካቶችንም የተለያዩ አስተያየቶችን እያሰጠ ነው፡፡…