ግጭቱን ፈርተው ወደ ሱዳን የገቡ ተፈናቃዮች ቁጥር ከ30 ሺህ በላይ መድረሱ ተገለፀ

ወደ ሁለት ሳምንት ባስቆጠረው የፌደራል መንግሥትና ትግራይ ክልል ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሺህ እንደበለጠና ከቀን ወደ ቀንም እየጨመረ መሄዱን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር፣ ዩኤንኤችሲአር አስታውቋል።…