ትግራይ፡ የኤርትራ መንግሥት በጦርነቱ ቀጥታ ተሳታፊ ሆኗል ተባለ

በትግራይ ክልልና በፌደራል መንግሥት መካከል ባለው ግጭት የኤርትራ መንግሥት በቀጥታ ተሳታፊ ሆኗል ሲሉ የትግራይ ርዕሰ መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ተናገሩ።…