ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ለአፍሪካ ህብረት የሰላም ጥሪ ደብዳቤ ጻፉ

VOA : የትግራይ ክልል መሪ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ኢትዮጵያ ወደ ለየለት የእርስ በርስ ጦርነት እንዳትገባ በማለት ለአፍሪካ ህብረት በጻፉት ደብዳቤ የሰላም ጥሪ አቅርበዋል።

በትናንትናው እለት ረፋድ 5 ሰዓት አካባቢ ወደ መቀሌ የመጣ የውጊያ አውሮፕላን ተመትቶ መውደቁን የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡