በቀለ ገርባ፡ የአቶ በቀለ ገርባ ቤተሰቦች ጤናቸው አሳስቦናል አሉ

የአቶ በቀለ ገርባ ባለቤት ወ/ሮ ሃና ረጋሳ ባለቤታቸው ዓይናቸው ላይ ሕመም ያጋጠማቸው ከዚህ ቀደም ለ7 ዓመታት ያክል እስር ቤት በቆዩበት ወቅት መሆኑን አስታውሰዋል። በአሁንም በቂ ሕክምና እያገኙ ስላልሆነ የግራ ዓይናቸው ሁኔታ አሳስቦናል ብለዋል።…