የኤርትራው ፕሬዚዳንት ጉብኝት፤ በቤንሻንጉል ጉምዝ የንፁሃን መገደል

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሶስት ቀናት የኢትዮጵያ ጉብኝት  የአንበጣ መንጋ በሰብል ላይ እያደረሰ ያለዉ ጉዳት እንዲሁም በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል  የንፁሃን ዜጎችን  ህይወት የቀጠፈው ጥቃት በዚህ ሳምንት የማህበራዊ መገናኛ  ዘዴዎችን ያነጋገሩ ጉዳዮች ናቸው።…