የአንበጣ መንጋ ጉዳቱ ተስፋፍቷል

በሰሜን ምሥራቅ አካባቢ ተበራክቶ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች መዳረስ መቀጠሉ እየተሰማ ነው። ኅብረተሰቡ በባህላዊ መንገድ ለመከላከል የሚያደርገው ጥረት በዘመናዊ ስልት አፋጣኝ የመከላከል ጥረት ካልታገዘ የሚያደርሰው ጉዳት ሊጨምር እንደሚችል በተለያዩ አካባቢዎች ተዘዋውረው መመልከት የቻሉ ባልደረቦቻችን ገልጸዋል።…