በኢትዮጵያ የአንበጣ መንጋ በደረሰ ሰብል ላይ ብርቱ ጉዳት እያደረሰ ነው

በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ጠንክሮ የተስተዋለው የአንበጣ መንጋ በደረሰ ሰብል ላይ ብርቱ ጉዳት እያደረሰ ነው። በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን፣ በትግራይ ክልል አላማጣ አካባቢዎች እና በድሬዳዋ አስተዳደር መንጋው ጠንክሮ የተከሰተባቸው አካባቢዎች ናቸው።…