ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቱ ተባረው የነበሩ 42 መምህራን ወደ ስራ ገበታቸው ይመለሱ አሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከ50 ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ 3175 መምህራን ጋር ውይይት አደረጉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቱ ተባረው የነበሩ 42 መምህራን ወደ ስራ ገበታቸው ለመመለስ መንግስት ዝግጁ ነው ብለዋል፡፡