በዳንጉር 14 ሰዎች በታጣቂዎች፣14 ታጣቂዎች ደግሞ በጸጥታ ኃይሎች ተገደሉ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሰላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ጋሹ ዱጋስ በበኩላቸው ማክሰኞ ዕለት በዳንጉር ወረዳ በተሸከርካሪ ላይ ጥቃት መድረሱንና የ14 ሰዎች ህይወት ማለፉን አረጋግጠዋል። በዕለቱ ኮማንድ ፖስት ኦፕሬሽን እያከናወነ እንደነበረና ማንም ተሸከርካሪ እንዳያልፍ መልእክት ተላልፎ ነበር ብለዋል፡፡…