ከዳያስፖራው ለሚሰበሰበው የትረስት ፈንድ ገቢ 20 የሃዋላ ድርጅቶች ተመርጠዋል

 በቅርቡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ለተከፈተው “Ethiopian Diaspora Trust Fund” ገቢ ማሰባሰቢያን እንዲያሳልጡ 20 የገንዘብ አስተላላፊ የሃዋላ ድርጅቶች መመረጣቸው ታውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለመገንባት በሚደረግ ጥረት ውስጥ የድርሻቸውን እንዲያበረክቱ፤ ለዚህም ቢያንስ በቀን አንድ ዶ…