በሃረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ግምጃ ቤት በተገኘው አጽም የተጠረጠሩ የፖሊስ አዛዦች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ውሳኔ ተላለፈ

በሃረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ግምጃ ቤት በተገኘው አጽም የተጠረጠሩ የፖሊስ አዛዦች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ውሳኔ ተላለፈ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 13 ቀን 2010 ዓ/ም ) በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ግምጃ ቤት የተገኙትን አጽሞች ተከትሎ ዛሬ አርብ ሃምሌ 13 ቀን 2010 ዓም የክልሉ ፍትህና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አበበ መብራቱ ፣ ም/ል ፕሬዚዳንት ጋቢሳ ተስፋዬ፣ ሃብሊ ሊቀመንበር …

The post በሃረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ግምጃ ቤት በተገኘው አጽም የተጠረጠሩ የፖሊስ አዛዦች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ውሳኔ ተላለፈ appeared first on ESAT Amharic.