በሳውላ ለዶ/ር አብይ አህመድ ድጋፍ ሲያስተባብሩ የነበሩ ሰዎች ጥቃት እየደረሰባቸው ነው

በሳውላ ለዶ/ር አብይ አህመድ ድጋፍ ሲያስተባብሩ የነበሩ ሰዎች ጥቃት እየደረሰባቸው ነው ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 13 ቀን 2010 ዓ/ም ) በጎፋ ሳውላ የተካሄደውን የድጋፍ ሰልፍ ተከትሎ ፣ ሰልፉን አስተባብራችሁዋል የተባሉ ሰዎች እየተደበደቡ ታስረዋል። በሰልፉ ዋዜማ እለት አንድ እናት እስከ ልጃቸው የተደበደቡ ሲሆን፣ ከሰልፉ በሁዋላ ደግሞ በርካታ ወጣቶች በባለስልጣናት ድብደባ ደርሶባቸዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት 5 ሰዎች …

The post በሳውላ ለዶ/ር አብይ አህመድ ድጋፍ ሲያስተባብሩ የነበሩ ሰዎች ጥቃት እየደረሰባቸው ነው appeared first on ESAT Amharic.