በመጦመር ህይወትን መምራት ይቻላልን?

በወጣትነት ከሚዘወተሩ ልምዶች አንዱ የዕለት ውሎዎችን እየተከታተሉ የሚመዘግቡበት ደብተር ማዘጋጀት ይጠቀሳል። የተወሰኑ ወጣት ኬንያውያን ከትራስ ስር የሚሸሽጓቸውን የዕለት ውሎ መመዝገቢያዎችን ትተው ስሜቶቻቸውን እና ሀሳቦቻቸውን ከዓለም ጋር ወደሚካፈሉበት የጡመራ ዓለም ፊታቸውን አዙረዋል።…