በቤንሻንጉል ክልል በተደጋጋሚ የሚፈፀሙ ጥቃቶች ተወገዙ

የዜጎችን ጥቃት ለመከላከል ህጉ በሚፈቅደው ልክ ከፌዴራል እና ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት ገለፀ።

በቤንሻንጉል ክልል ባሉ የአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ በተደደጋጋሚ የሚፈፀመው ጥቃት እየከፋ መምጣቱ እንዳሳሰባቸውም አስታውቋል።

በቅርቡ በተደረገ ውይይት በክልሉ የፀጥታ መዋቅር ላይ የአማራ ብሄር ተወላጆች ቀጥተኛ ተሳታፊ እንዲሆኑ የጋራ ሥም…