ወጣቶችስ ስለምርጫው ይካሄዳል መባል ምን ይላሉ?

በኮሮና ወረርሽኝ ስጋት የተነሳ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመው የኢትዮጵያ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሽታውን ለመከላከል የሚገባውን የማስፈፀሚያ ደንቦች በማሟላት በዚህ ዓመት መካሄድ እንደሚችል ሰሞኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወስኗል። ለመሆኑ ውሳኔውን ወጣቶች እንዴት ያዩታል?…