«ይካሄዳል የተባለው ምርጫ፣ ትምህርት ቤት ይከፈታል»

በ2012 ዓ,ም በኮሮና ተሐዋሲ ወረርሽኝ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ የተገፋው ሀገራዊ ምርጫ በ2013 እንዲካሄድ በምክር ቤት መወሰኑ፣ በዚሁ ወረርሽኝ መዘዝ የተቋረጠው የመማር ማስተማር ሂደት ይጀመራል መባሉ፤ እንዲሁም በተለወጡት ብሮች ላይ ታየ የተባለው አደናጋሪ መረጃና ማስተባበያው ላይ ከተሰጡት አስተያየቶች መራርጠናል። …