ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ የተጓዘው የንግዱ ማኅበረሠብ በአሥመራ

በትላንትናው ዕለት ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ የተጓዘው የንግዱ ማኅበረሠብ ቡድን ዛሬ በአሥመራ ኢንቨስትመንት መድረክ ላይ ተወያይቷል።