ሲዳማ…10ኛው የኢትዮጵያ ክልል?

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል የሚገኘው የሲዳማ ዞን ምክር ቤት ዞኑ ወደ ክልል እንዲያድግ በትናንትናው ዕለት በሙሉ ድምፅ ወስኗል። የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት በሚደነግገው መሠረት ውሳኔው ለክልሉ ምክር ቤት ቀርቦ በሕዝበ-ውሳኔ ከጸደቀ ሲዳማ 10ኛው የኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ይሆናል።…