ባለስልጣናት ተሾሙ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 12/2010)ለኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን እና ለኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስኪያጅ መሾማቸው ተነገረ። ከሁለቱ መስሪያቤቶች የተነሱት የቀድሞ የስራ ሃላፊዎች ደግሞ በሌላ ቦታ ተመድበዋል። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው የተሾሙት የቀድሞው የአዲስ አበባ መንገዶች ባልስልጣናት ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ ናቸው። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ አርዓያ ግርማይ ደግሞ …

The post ባለስልጣናት ተሾሙ appeared first on ESAT Amharic.