የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ 80 ቀን መታሰቢያ በአምቦ

በመታሰቢያ መረሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኦሮምያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሞን ህዝብ ማንነትና ታሪክ በማሳወቅ ትልቅ ሚና ነበረው ብለዋል።

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሃጫሉ ስም ይሰራል ለተባለው ሃውልትና የባህል ማዕከል በአምቦ ከተማ መሰረተ ድንጋይ አኑረዋል።

በመረሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ከፍተኛ ሥራ አመራሮች፣ የድምፃዊው የሙያ አጋሮች፣ ቤተሰቦች፣ ዘመዶቸና አድናቂዎቹ ተገኝ…