የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ሰራተኞች የሥራ ማቆም አድማ መቱ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ሰራተኞች ከአሰሪዎች ጋር ባለ ችግር፣ ያልተመቻቸ የሥራ ቦታና በስራ ጫና ችግር ምክንያት የሥራ ማቆም አድማ ላይ መሆናቸው ተገለፀ።…