3.7 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው የብር ኖቶች ምን ይዘዋል?

ኢትዮጵያ ለ23 ዓመታት በላይ ስትጠቀምበት በነበረው የወረቀት ገንዘብ ላይ ለውጥ አድርጋለች። አዳዲሶቹን የብር ኖቶች ለማሳተም ብቻ 3.7 ቢሊየን ብር ወጪ መደረጉ የተነገረ ሲሆን፤ የብር ኖቶቹ ተጨማሪ ምስሎችና ሐሰተኛ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችሉ የደኅንነት መጠበቂያ ገጽታዎች ተካቶባቸዋል። በተጨማሪም ከዚህ በፊት የነበረው ከፍተኛው የብር መጠን 100 የነበረ ሲሆን አሁን ግን ባለ200…