ለኢትዮጵያ መንግስት ከኦነግ የተሰጠ ማስጠንቀቅያ 

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ኤርትራን ሲጎበኙ ጎን ለጎን በአቶ ዳዉድ ኢብሳ የሚመራዉ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፣ የኦነግ፣  ልዑካን ቡድን ጋር ሐምሌ 2 ቀን 2010 ዓ/ም ተገናኝቶ መወያየቱን ዘገባዎች ይጠቁማሉ።…