በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደርነት ስፍራ ለሌላ ኢትዮጵያዊ ሊሰጥ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 10/2010) በሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕወሃት /ሰዎች ላለፉት 27 አመታት በቋሚነት ተይዞ የነበረው በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደርነት ስፍራ ለሌላ ኢትዮጵያዊ ሊሰጥ መሆኑን ምንጮች ገለጹ። በአሁኑ ወቅት በቻይና አምባሳደር ሆነው የሚሰሩት አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ ወደ ሃገር ቤት መጠራታቸውም ታውቋል። የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ መሪዎች በግልና በኤፈርት ስም ከሃገር የዘረፉትን ገንዘብ ካሸሹባቸው ሃገራት በግንባር ቀደምትነት በምትጠቀሰው ቻይና …

The post በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደርነት ስፍራ ለሌላ ኢትዮጵያዊ ሊሰጥ ነው appeared first on ESAT Amharic.