ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ የሚወስዱ አውራ ጎዳናዎች ምን ያክል አስተማማኝ ናቸው?

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ የሚያደርሱ መንገዶችን ደህንነት ይፋ አድርጓል። እውን መንገዶቹ ምን ያህል አስተማማኝ ናቸው?