የፌደራል የጸጥታ አካላት ሰላምና መረጋጋት እንዲፈጥሩ ትዕዛዝ ተላለፈ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 9/2010) በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ የፌደራል የጸጥታ አካላት በአፋጣኝ ገብተው ሰላምና መረጋጋት እንዲፈጥሩ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ትዕዛዝ ሰጡ። ሁለቱም ክልሎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ ትዕዛዝ መሰረት የጸጥታ አካላት እንዲገቡም ስምምነታቸውን መግለጻቸው ተመልክቷል። ለመቶሺዎች መፈናቀል፣ ለብዙዎች ሞትና አካል መጉዳል ምክንያት የሆነው ግጭት ከአመት በላይ ዘላቂ መፍትሔ ሳያገኝ ቆይቷል። ይህንን ሁኔታ በዘላቂነት ለመፍታት የፌደራል ፖሊስና …

The post የፌደራል የጸጥታ አካላት ሰላምና መረጋጋት እንዲፈጥሩ ትዕዛዝ ተላለፈ appeared first on ESAT Amharic.