በዚገም ወረዳ በተነሳ ግጭት ወጣቶች ጉዳት ደረሰባቸው

በዚገም ወረዳ በተነሳ ግጭት ወጣቶች ጉዳት ደረሰባቸው ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 9 ቀን 2010 ዓ/ም )በአዊ ዞን በዚገም ወረዳ በጉምዝና በአገው ብሄረሰብ ተወላጆች መካከል ተነስቶ በነበረው ግጭት ከሁለቱም በኩል 9 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ ህዝቡን ለማወያየት የመጡ 4 የዞን አመራሮች፣ ህዝቡ ከክልል አመራር ካልመጣና አጠቃላይ የወረዳውን ችግር ካላወያየን በሚል አመራሮቹን ለ3 ቀናት ያክል አስሮ ለፖሊስ በአደራ …

The post በዚገም ወረዳ በተነሳ ግጭት ወጣቶች ጉዳት ደረሰባቸው appeared first on ESAT Amharic.