የኤርትራና የኢትዮጵያ መሪዎች ተገናኝተው ተወያይተዋል፤ ቀጣዩስ ?

ታሪካዊ በሆነ ሁኔታ የኢትዮጵያና የኤርትራ መሪዎች ተገናኝተው ተወያይተዋል፤ ይህም የሁለቱን ሃገራት ፍጥጫ ማቆም ያበሰረ ነው። ሰላም መፈጠሩ ለብዙዎች አስደሳች ቢሆንም፤ ሰላሙ ዘላቂነት እንዲኖረው የቤት ስራቸውን ሊሰሩ ይገባል።…