የፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጉብኝት በኢትዮጵያ

በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሚመራው ከፍተኛ የኤርትራ ልዑካን አቀባበል ለማድረግ የወጡት የአዲስ አበባ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት መታደስ እንዳስደሰታቸውና እና ተስፋም እንደሰጣቸው ተናገሩ።…