የኤርትራ ተቃዋሚ ግንባር ስጋት ውስጥ መውደቁን ገለጸ

 “ኢትዮጵያን መጠጊያ ላደረጉ ስደተኞችና ተቃዋሚዎች አስጊ ሁኔታ ተፈጥሯል”     በትጥቅ ትግል ታግዞ የሚንቀሳቀሰው የኤርትራ መንግስት ዋነኛው የፖለቲካ ተቃዋሚ ድርጅት፤ ኢትዮጵያና ኤርትራ እርቅ መፈፀማቸውን ተከትሎ፣ የአገሪቱ ስደተኞችና ተቃዋሚዎች የደህንነት ስጋት ውስጥ መውደቃቸውን አስታወቀ፡፡ የኤርትራ ብሄራዊ መድህን ግንባር የተሠኘውና ፅ/ቤቱን በአዲስ አበባ ያደረገው የኤርትራ መንግስት ዋነ…