የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ገቡ

ከሃያ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል።