ጄኔራልነት አብርሃ ወልደማርያም በጡረታ መሰናበታቸው ተረጋገጠ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 6/2010) በቅርቡ የሙሉ ጄኔራልነት ማዕረግ ከተሰጣቸው የጦር አዛዦች አንዱ አብርሃ ወልደማርያም በጡረታ መሰናበታቸው ተረጋገጠ። ኢሳት ባገኘው መረጃ መሰረት ጄኔራል አብርሃ ወልደማርያም ከሰኞ ሰኔ 25/2010 ጀምሮ ከሰራዊቱ በጡረታ ተሰናብተዋል። ጄኔራል አብርሃ ወልደማርያም ለረጅም አመታት የምስራቅ እዝ አዛዥ ሆነው በሶማሌ ክልል ጉዳይ ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ ሲያደርጉ መቆየታቸውም ይነገራል። ጄኔራሉ በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ በከፍተኛ የኮንትሮባንድ …

The post ጄኔራልነት አብርሃ ወልደማርያም በጡረታ መሰናበታቸው ተረጋገጠ appeared first on ESAT Amharic.