ናይጄሪያዊው የአፍሪካው ቁጥር አንድ ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ የሚስት ያለህ እያሉ ነው

በቅርቡ የትዳር አጋር ማግኘት እንደሚፈልጉ የተናገሩት የአፍሪካው ቁጥር አንድ ሃብታም ብዙ የትዊተር ተጠቃሚ አፍሪካውያን እሳቸውን ለማግባት ዝግጁ መሆናቸውን እየገለጹ ነው።…