የጠቅላይ ሚንስትሩ 100 ቀናት እና ተቃዋሚዎች

የኢትዮጵያያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በስልጣን በቆዩባቸዉ የመጀመሪያዎቹ መቶ ቀናት ያከናወኗቸዉ ተግባራት መልካምና ሊበረታቱ የሚገባቸዉ ናቸዉ ሲሉ አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ።ያም ሆኖ ግን ነጻ የዲሞክራቲክ ተቋማትን በቋቋምና ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ዉይይቶች በማካሄድ ላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ ፓርቲዎቹ አሳስበዋል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE