ኦሮሚያ ነፃ አውጭ ግንባር ጊዜያዊ ተኩስ አቁም ማወጁን ገለፀ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከኦሮሚያ ነፃ አውጭ ግንባር ሊቀ-መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ጋር ያደረጉትን ውይይት ተከትሎ ግንባሩ ተኩስ አቁም አውጇል።

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE