የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባል ታሰሩ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 5/2010) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባል በአብዲ ዒሌ ታጣቂዎች መታሰራቸው ተገለጸ። የምክር ቤት አባሉ አቶ አብዲ አብዱላሂ ሁሴን የታሰሩት የክልሉ ምክር ቤት እየሄደበት ያለው አካሄድን በተመለከተ ማብራሪያ የሚጠይቅ ደብዳቤ ከጻፉ በኋላ መሆኑን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ይቅር እንባባል የሚል መግለጫ ትላንት የሰጡት የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ዒሌ ዛሬ የምክር ቤት አባሉን ማሰራቸው አነጋጋሪ ሆኗል። አቶ …

The post የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባል ታሰሩ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE