“የጌዲዮና ጉጂ ተፈናቃዮች ቸል ተብለዋል” የዓለም ቀይ መስቀል ማኀበር

በደቡባዊ ኢትዮጵያ በጌዲዮና በጉጂ ማህበረሰቦች መካከል ያጋጠመ ግጭትን ተከትሎ የተፈናቀሉ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ችላ ተብለዋል ሲል ቀይ መስቀል አማረረ።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE