በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ 100 ቀናት ውስጥ ዶላር በጥቁር ገበያ ለምን ቀነሰ?

ዶላር በጥቁር ገበያ ያለው የምንዛሬ ተመን በአጭር ቀናት ጉልህ የሚባል ቅናሽ አሳይቷል። ከምክንያቶቹ አንዱ አገር ውስጥ እየተፈጠረ ያለ አንጻራዊ ፖለቲካዊ መረጋጋት ነው ሲሉ ባለሙያዎች ይጠቅሳሉ።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE