የኢትዮ-ኤርትራ ሥምምነት እና ህወሓት

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጦርነት ይግጠሙ ወይም ይወዳጁ፤ በፖለቲካ ይሻኮቱ አለያም በምጣኔ ሐብት ቀድሞ የሚነካዉ አንድም ትግራይ ሁለትም አፋር ነዉ።
በዚሕም ምክንያት የትግራይ መስተዳድር ከሌሎች አካባቢዎች ቀድሞ ያለዉን ማለቱ ለብዙ ታዛቢዎች «የሚጠበቅ» እና «ተገቢም» ነዉ
                          …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE