በ11 ወር 2.5 ቢሊዮን ዶላር ተገኘ።

በ11 ወር 2.5 ቢሊዮን ዶላር ተገኘ።

በ2010 በጀት አስራ አንድ ወራት ከወጪ ንግድ 2.5 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን የንግድ ሚንስቴር አስታወቀ።

ከዚህ ውስጥ 1.9 ቢሊዮን ዶላሩ ከግብርና ምርቶች የተገኘ ነው።

ከአምራች ዘርፉ 415 ሚሊዮን ዶላር ሲገኝ ከባለፈው ዓመትም የ53 ሚለዮን ዶላር ብልጫ አሳይቷል።

ከማዕድን ምርት የተገኘው 119 ሚለዮን ዶላር ሲሆን ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት የ71 ሚሊዮን ዶላር ቅናሽ አለው።