በድርጅቶች ላይ የተጣለው ፍረጃ ማነሳቱን ሰማያዊ ፓርቲ አደነቀ

(ኢሳት ዲሲ—ሐምሌ 3 /2018)የኢትዮጵያ ፓርላማ በአርበኞች ግንቦት 7 ፣በኦሮሞ ነጻነት ግንባር እና በኦብነግ ላይ የጣለውን ፍረጃ ማንሳቱን ሰማያዊ ፓርቲ አደነቀ። ፓርቲው ህብረ ብሄራዊ ከሆነው  ድርጅት  አርበኞች ግንቦት 7 ጋር እስከ ውህደት አብሮ ለመስራት ያለውንም ፍላጎት ገልጿል።አፋኝ የሆኑት የሃገሪቱ ህጎች  እንዲሻሩም ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪውን አቅርቧል። “ሁላችን ለአንዳችን አንዳችን ለሁላችን ስናስብ የማንወጣው። ተራራ የማንሻገረው ገደል አይኖርም ! …

The post በድርጅቶች ላይ የተጣለው ፍረጃ ማነሳቱን ሰማያዊ ፓርቲ አደነቀ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE